አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ፍቅር
✦
አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ፍቅር
ምረት ከቦት በሰማያት ሚኖር
እያመመው አባቱን እየጠራ
አይቻለሁ ለሚገድሉት ሲራራ
አዝ.....
አይምረኝም አትበሉ
ጨካኝ ንጉስ አይደለም
ደሙ ብቻ ያነጻናል
ከኃጢአታችን ዘላለም
እንደሞላ ጂረት ፈሶ
ምድራችንን አጥለቅልቋል
የርሱ ምረት ሀይል ሆኖት
ስንቱ ከሞት አፈትልኳል
አዝ.....
የጨለመው እየነጋ
የተሻለ ቀን ይመጣል
በፍቅሩ ጦር ሳይወጋ
ማን ከሞት ፊት ሮጦ ያመልጣል
ያን ክፉ ቀን በድል አልፈን
እንደ ዋርካ የሰፋነው
ነውርን ሁሉ በሚከድን
በሞተልን በኢየሱስ ነው
አዝ.....
የርሱን ፍቅር የሚያሸንፍ
አንዳች ኃጢአት የለምና
ወደ ጌታ ለመመለስ
አንዳች እንኳ እንዳንፈራ
ሀገራችን በሰማይ ነው
ሚወድቅ የለም የሚረሳ
ሰማያትን እንወርሳለን
ከበጉ ደም የተነሳ
አዝ.....
ወዳጅ አለን አንድ ብቻ
በሰማይም በምድር
ስሙ ኢየሱስ የተባለ
ሰውን ሁሉ የሚያፍቅር
ከመቃብር በላይ ሆኖ
ፍቅሩ አለምን አስገረመ
ይህን ሁሉ ጎስቋላ ሰው
በትከሻው ተሸከመ
ምረት ከቦት በሰማያት ሚኖር
እያመመው አባቱን እየጠራ
አይቻለሁ ለሚገድሉት ሲራራ
አዝ.....
አይምረኝም አትበሉ
ጨካኝ ንጉስ አይደለም
ደሙ ብቻ ያነጻናል
ከኃጢአታችን ዘላለም
እንደሞላ ጂረት ፈሶ
ምድራችንን አጥለቅልቋል
የርሱ ምረት ሀይል ሆኖት
ስንቱ ከሞት አፈትልኳል
አዝ.....
የጨለመው እየነጋ
የተሻለ ቀን ይመጣል
በፍቅሩ ጦር ሳይወጋ
ማን ከሞት ፊት ሮጦ ያመልጣል
ያን ክፉ ቀን በድል አልፈን
እንደ ዋርካ የሰፋነው
ነውርን ሁሉ በሚከድን
በሞተልን በኢየሱስ ነው
አዝ.....
የርሱን ፍቅር የሚያሸንፍ
አንዳች ኃጢአት የለምና
ወደ ጌታ ለመመለስ
አንዳች እንኳ እንዳንፈራ
ሀገራችን በሰማይ ነው
ሚወድቅ የለም የሚረሳ
ሰማያትን እንወርሳለን
ከበጉ ደም የተነሳ
አዝ.....
ወዳጅ አለን አንድ ብቻ
በሰማይም በምድር
ስሙ ኢየሱስ የተባለ
ሰውን ሁሉ የሚያፍቅር
ከመቃብር በላይ ሆኖ
ፍቅሩ አለምን አስገረመ
ይህን ሁሉ ጎስቋላ ሰው
በትከሻው ተሸከመ
✦