አመ ይመፅእ ወልድኪ

አመ ይመፅእ ወልድኪ መድኃኔዓለም
ክፍልኒ ድንግልእቁም በየማን
ለፍርድ ሲመጣ ልጅሽ መድኃኔዓለም
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ አብቂኝ በቀኙ እንድቆም
← መዝሙር