Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
አመ ይመጽእ
✦
አመ ይመጽእ
አመ ይመጽእ ወልድኪ መድኃኔዓለም
፪
ክፍልኒ ድንግል ድንግል እቁም በየማን
፬
ለፍርድ ሲመጣ ልጅሽ መድኃኔዓለም
፪
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ አብቂኝ በቀኙ እንድቆም
፬
✦
← መዝሙር