አምላክ ለእኛ ብሎ

አምላክ ለእኛ ብሎ ቃል ኪዳን የሰጣት
የኃጥአን አማላጅ ድንግል ማርያም ናት
እንደ አማለድሽው በላዔ ሰብእን
እኛንም እባክሽ አደራ አማልጅን
ምሕረት እንድናገኝ ከአምላኝችን
አማላጅ ሁኝልን እመቤ ችን
ከአንቺ በተገኘው በመልኝሙ ፍሬ
ዓለም ተቀድሷል ነጻ ወጥቷል ዛሬ
ስምሽ ግርማ ያለው ኪዳነምሕረት
የሰ−ች አማላጅ የጌ ዬ እናት
ኝህናት በከበሮ ሲያመሰግኑሽ
እኛም በእልል እንዘምርልሽ
← መዝሙር