አምላኬ ነው ለእኔ ታማኝ

አምላኬ ነው ለእኔ ታማኝ ጠባቂ እረኛዬ
አዳኜ አማኑኤል ነው አለኝታዬ
ማንንም አልፈራም እመሰክራለሁ ደፍሬ
ጌታዬ እርሱ ነውና ለእኔ ክብሬ
← መዝሙር