አምላኩሰ ለአዳም

አምላኩሰ ለአዳም ለዕረፍት ሰንብተ ሠርዓ
ወይቤሎሙ ብውሕ ሊተ እኅድግ ኃጢአተ በዲበ ምድር
የአዳም ፈጣሪው ለዕረፍት ሰንበትን ሠራ
በምድር ላይ ኃጢአትን ይቅር እል ዘንድ ሥልጣን አለኝ አላቸው
← መዝሙር