አንቺ ቤተልሔም
✦
አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት
ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት
ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም
ለሁሉም ሰላም ቤተልሔም
ዛሬ ተወለደ ቤተልሔም
ከድንግል ማርያም ቤተልሔም
አዝ ---
እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም
የምሥራቅ ነገሥ ት ቤተልሔም
በከብቶች በረት ቤተልሔም
ተኝቶ ላገኙት ቤተልሔም
አዝ ---
እስራኤል ሕዝቤን ቤተልሔም
የሚጠብቃቸው ቤተልሔም
ከአንቺ ይወጣል ብሎ ቤተልሔም
እንደነገራቸው ቤተልሔም
አዝ ---
ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት
ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም
ለሁሉም ሰላም ቤተልሔም
ዛሬ ተወለደ ቤተልሔም
ከድንግል ማርያም ቤተልሔም
አዝ ---
እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም
የምሥራቅ ነገሥ ት ቤተልሔም
በከብቶች በረት ቤተልሔም
ተኝቶ ላገኙት ቤተልሔም
አዝ ---
እስራኤል ሕዝቤን ቤተልሔም
የሚጠብቃቸው ቤተልሔም
ከአንቺ ይወጣል ብሎ ቤተልሔም
እንደነገራቸው ቤተልሔም
አዝ ---
✦