አንድ እምነት
✦
በጭራሽ እንዳይደርቅ የሃይማኖት ሥሩ
መበር ት አለበት ሁሉም በተግባሩ
በሃይማኖት አለብን መጽናት
እንሁን በመንፈስ አንሁን ልበ መን
እንዲከፈትልን በሩን ስንመ
አዝ ---
ምግባራችን አምሮ በእምነት ከጸናን
ሲያበራ ይኖራል የሥራችን ብርሃን
አዝ ---
ይብዛ ሰላማችን መልኝም ሥራ እንሥራ
መበር ት አለበት ሁሉም በተግባሩ
በሃይማኖት አለብን መጽናት
እንሁን በመንፈስ አንሁን ልበ መን
እንዲከፈትልን በሩን ስንመ
አዝ ---
ምግባራችን አምሮ በእምነት ከጸናን
ሲያበራ ይኖራል የሥራችን ብርሃን
አዝ ---
ይብዛ ሰላማችን መልኝም ሥራ እንሥራ
የመንፈስን ፍሬ ሁላችን እናፍራ
አዝ ---
አዝ ---
✦