አንድ ፈሪሳዊ ስሙ ኒቆዲሞሰ
✦
አንድ ፈሪሳዊ ስሙ ኒቆዲሞስ፬
በመንፈቀ ሌሊት መጣ ወደ ኢየሱስ፬
ሙታንን ሲያነሣ በዐይኑ በማየቱ፬
ልቡ ሊያምን ቻለ በአምላክነቱ፬
ወደ እርሱ ለመመጣት ብዙም አልዘገየ፬
ቀድሞ ያላየውን ሲሠራ ስላይ፬
አለው ኢየሱስን እናምንብሃለን፬
ከላይ እንደመጣህ መድኃኒት ለመሆን፬
ኢየሱስም ዐውቆ ከልቡ ማመኑን፬
ነገረው በጥምቀት መወለድ መኖሩን፬
በመንፈቀ ሌሊት መጣ ወደ ኢየሱስ፬
ሙታንን ሲያነሣ በዐይኑ በማየቱ፬
ልቡ ሊያምን ቻለ በአምላክነቱ፬
ወደ እርሱ ለመመጣት ብዙም አልዘገየ፬
ቀድሞ ያላየውን ሲሠራ ስላይ፬
አለው ኢየሱስን እናምንብሃለን፬
ከላይ እንደመጣህ መድኃኒት ለመሆን፬
ኢየሱስም ዐውቆ ከልቡ ማመኑን፬
ነገረው በጥምቀት መወለድ መኖሩን፬
✦