አንቲ በአማን

አንቲ በአማን ምክሐ ዘመድነ ወሰአሊት ለነፍሳቲነ ሕይወተ
ሰአሊ ለነ ኀበ እግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያጽንአነ በርትዕት ሃይማኖት
አንቺ በእውነት መመኪያችን ነሽ አማልጅም ለነፍሳችን ሕይወት
ለምኝልን ከአምላካችን ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድንጸና በቀናች ሃይማኖት
← መዝሙር