አንቲ ምሥራቅ

ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ ወርቅ
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን ኢይኃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ
እንደ ርግብ ክንፍ በብርም እንደተሠራ ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል
አንቺ ምሥራቅ ልጅሽም የጽድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት አያልቅም ቃል ኪዳንሽ የአምላክ እናት
← መዝሙር