አርአዮ ለቂርቆስ

አርዓዮ ለቂርቆስ ግብራ ለደብተራ ወተናግሮ ግብራ ለደብተራ
ብርሃን በደመና እሙ እሙ ለሠማእእት እህቶሙለመላእክት
ትርጉም ፡ - ለቂርቆስ የድንኳን ሥራ አሳየው በብርሃን ምሰሶ ተነጋገረው የመላእክት እህታቸው የሰማእታት እናታቸው የደመና ብርሃንናት
← መዝሙር