ዐርገ በስብሐት

ዐርገ በስብሐት /2 ውስተ ሠማያት /2
ወነበረ በየማነ አቡሁ ዳግም ይመጽእ በስብሐት
ትርጉም ፡ - በምስጋና ወደ ሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በምስጋና ይመጣል
← መዝሙር