አርሴማ ቅድስት ወሰማዕት
✦
አርሴማ ቅድስት ፪ ወሰማዕት፪
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት ኧኸ፫
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
ከምድር ሙሽርነት ይበልጣል የሰማይ
በማለት ወሰነች ሰይፍ ስለቱን ሳታይ
የሰማዕትነቷ ፅኑ መከራዋ
ተቀበለችበት የክብርን ፅዋ
ኧኸ፫ ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
የዚህችን ዓለም ጣዕም ፍፁም ያልበገራት
የንጉስ ግልምጫ ከእግዚአብሔር ያልለያት
አምላኳን መረጠች መክሊቷን አትርፋ
አክሊል ተቀዳጀች ለእምነት ተሰልፋ
ኧኸ፫ ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
የማይታየውን ለመውረስ ተብሎ
በሚታየው ዓለም ይበዛል ተጋድሎ
የሰማዕታት ዋጋ ይኸው ነው ውጤቱ
በዚህ ምድር ሳይሆን በሰማይ ነው ቤቱ
ኧኸ፫ ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
ውበት ከንቱ ነው ደምግባት ሀሰት
እንዲህ ብላ ፀናች አርሴማ ቅድስት
ያመነችው ጌታ በሰጣት ቃልኪዳን
ልዩ እናት ሆናለች ትውልዱን በማዳን
አርሴማ ቅድስት ፪ወሰማዕት፪
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት ኧኸ፫
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት ኧኸ፫
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
ከምድር ሙሽርነት ይበልጣል የሰማይ
በማለት ወሰነች ሰይፍ ስለቱን ሳታይ
የሰማዕትነቷ ፅኑ መከራዋ
ተቀበለችበት የክብርን ፅዋ
ኧኸ፫ ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
የዚህችን ዓለም ጣዕም ፍፁም ያልበገራት
የንጉስ ግልምጫ ከእግዚአብሔር ያልለያት
አምላኳን መረጠች መክሊቷን አትርፋ
አክሊል ተቀዳጀች ለእምነት ተሰልፋ
ኧኸ፫ ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
የማይታየውን ለመውረስ ተብሎ
በሚታየው ዓለም ይበዛል ተጋድሎ
የሰማዕታት ዋጋ ይኸው ነው ውጤቱ
በዚህ ምድር ሳይሆን በሰማይ ነው ቤቱ
ኧኸ፫ ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
አዝ
ውበት ከንቱ ነው ደምግባት ሀሰት
እንዲህ ብላ ፀናች አርሴማ ቅድስት
ያመነችው ጌታ በሰጣት ቃልኪዳን
ልዩ እናት ሆናለች ትውልዱን በማዳን
አርሴማ ቅድስት ፪ወሰማዕት፪
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት ኧኸ፫
ወሰማዕት፬ ሰማዕት አርሴማ ቅድስት
✦