አስራ ሁለቱ ሐዋርያት
✦
አስራ ሁለቱ ሐዋርያት ምንኛ እድለኞች ናቸው፪
ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው፪
ዞረው እንዲያስተምሩ በየምድባቸው፪
ሰባ ሁለት ቋንቋ ፪ ተገለጸላቸው፪
ጴጥሮስ ሲጠባበቅ ያንን የተስፋ ቃል፪
ወርዶ አጥለቀለቀው፪ የመንፈስ ማዕበል፪
ደቀ መዛሙርት በመንፈስ ሲሞሉ፪
ጉሽ ጠላ ነው ብለው ፪ አይሁድ አሳበሉ፪
በመንፈስ መሪነት ጽድቅን የሚመኙ፪
ሦስት ሺ አማኞች ፪ በአንድ ቀን ተገኙ፪
እንደባረካቸው ሐዋርያትኝ፪
አቤቱኝ ጌጣ ሆይ፪እናኝም ባርከን ፪
ጸጋ መንፈስ ቅዱስ በጽዮን አዳራሽ የወረደላቸው፪
ዞረው እንዲያስተምሩ በየምድባቸው፪
ሰባ ሁለት ቋንቋ ፪ ተገለጸላቸው፪
ጴጥሮስ ሲጠባበቅ ያንን የተስፋ ቃል፪
ወርዶ አጥለቀለቀው፪ የመንፈስ ማዕበል፪
ደቀ መዛሙርት በመንፈስ ሲሞሉ፪
ጉሽ ጠላ ነው ብለው ፪ አይሁድ አሳበሉ፪
በመንፈስ መሪነት ጽድቅን የሚመኙ፪
ሦስት ሺ አማኞች ፪ በአንድ ቀን ተገኙ፪
እንደባረካቸው ሐዋርያትኝ፪
አቤቱኝ ጌጣ ሆይ፪እናኝም ባርከን ፪
✦