አትተወኝ አትጣለኝ
✦
አትተወኝ አትጣለኝ፬
ወድቄአለሁና ጌታ ሆይ አንሣኝ፪
ቸሩ መድኃኒቴ የአልዓዛር ቤት እራት
የኑሮዬ ጣእም የሕይወቴ መብራት በኃጢአት ጭቃ ላይ ወድቄአለሁና
ጌዬ ሆይ አንሣኝ እጅህን ዘርጋና፪
የሰጠኸኝ ክብር ይልጅነት ሥልጣን
እንደ ሶምሶን ዝሙት ከደሊላ ጋራ
አርቃኔን ቀረሁኝ ተላልፌ ሕግህን
አምላኬ ዘርጋልኝ የምሕረት እጅህን፪
ዘወትር እየበደልኩ ከሕግህ ርቄ
በኃጢአት ጭቃ ላይ ክፉኛ ወድቄ በበደል እሥራት ተይዣለሁና
አባቴ ሆይ ማረኝ መሐሪ ነህና፪
ወድቄአለሁና ጌታ ሆይ አንሣኝ፪
ቸሩ መድኃኒቴ የአልዓዛር ቤት እራት
የኑሮዬ ጣእም የሕይወቴ መብራት በኃጢአት ጭቃ ላይ ወድቄአለሁና
ጌዬ ሆይ አንሣኝ እጅህን ዘርጋና፪
የሰጠኸኝ ክብር ይልጅነት ሥልጣን
እንደ ሶምሶን ዝሙት ከደሊላ ጋራ
አርቃኔን ቀረሁኝ ተላልፌ ሕግህን
አምላኬ ዘርጋልኝ የምሕረት እጅህን፪
ዘወትር እየበደልኩ ከሕግህ ርቄ
በኃጢአት ጭቃ ላይ ክፉኛ ወድቄ በበደል እሥራት ተይዣለሁና
አባቴ ሆይ ማረኝ መሐሪ ነህና፪
✦