አዝናለሁ አለቅሳለሁ
✦
አዝናለሁ አለቅሳለሁ
ስለ በደሌ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ
አዝናለሁ አለቅሳለሁ
ስለጥፋቴ ሁለጊዜ አለቅሳለሁ
ነገር ግን መሐሪ ነህና እንደምታድነኝ
አምናለሁ፪
ሥጋዬ ለራሱ እያታለለኝ፪
ሁለን በመፈለግ ወሰደና ለጥፋት ሰጠኝ
ከመሬት ተገኝታ እመሬት ልትገባ፪
ከንቱ አስቀረችኝ ያሳሳች ሥጋ ሰገብጋባ ፪
ትቻት ልመጣ ነው አፈር ሥጋዬን
›› ›› ›› መሬት ሥጋዬን
እንድትቀበላት አምላኬ ሆይ አደራ ነፍሴን፪
ስለ በደሌ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ
አዝናለሁ አለቅሳለሁ
ስለጥፋቴ ሁለጊዜ አለቅሳለሁ
ነገር ግን መሐሪ ነህና እንደምታድነኝ
አምናለሁ፪
ሥጋዬ ለራሱ እያታለለኝ፪
ሁለን በመፈለግ ወሰደና ለጥፋት ሰጠኝ
ከመሬት ተገኝታ እመሬት ልትገባ፪
ከንቱ አስቀረችኝ ያሳሳች ሥጋ ሰገብጋባ ፪
ትቻት ልመጣ ነው አፈር ሥጋዬን
›› ›› ›› መሬት ሥጋዬን
እንድትቀበላት አምላኬ ሆይ አደራ ነፍሴን፪
✦