ባርክ ለነ

ባርክ ለነ እግዚኦ ዘንተ ዓመተ ምሕረተነ በብዝኃ ኂሩትከ
ለሕዝብከ ኢትዮጵያ ከመ ንግነይ ለስመከ ቅዱስ
ወከመ ይኩን ንብረተነ በሰላም ወበዳኅና በዝንቱ ዓመት
ባርክልን አቤቱ ይህንን የምሕረት ዓመታችን በቸርነህ ብዛት
ለሕዝቦች ህ ኢትዮጵያን እንድንገዛ ለቅዱስ ስምህ
እንዲሁም ኑሮአችን የሰላም የደህና በዚህ ዓመት
← መዝሙር