ባርከን አባታችን

ባርከን አባታችን ጻድቅ መነኩሴ ተክለሃያማኖት
ባርከን አባታችን ጻድቁ መነኩሴ ገብረመንፈስ ቅዱስ
ባርከን አባታችን ጻድቁ መነኩሴ አቡነ አረጋዊ
ተወከፍ ስምአነ ጸሎታችንን
← መዝሙር