በዕጸ መስቀል ላይ
✦
በእጸ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ
አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታ ወይ
መከራ አየህ ወይ
መስቀል አስይዘው ኪራያላይሶን
ወደ ጎልጎታ
ሲገራፉ ሲዳፉ
ስትንገላታ
ያንን አቀበት ኪርያላይሶን
ያንን ዳገት
ጀርባህ ተገርፎ
ስትቃትት
አንተን እያዩ ኪርያላይሶን
ሴቶች ሲያለቅሱ
እናቶች ቀርበው
ላብህን ዳበሱ
መስቀል አስይዘው ኪያላይሶን
እንዲያ ሲያዳፉህ
የቀሬናው ሰው
ስምኦን አገዘው
አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታ ወይ
መከራ አየህ ወይ
መስቀል አስይዘው ኪራያላይሶን
ወደ ጎልጎታ
ሲገራፉ ሲዳፉ
ስትንገላታ
ያንን አቀበት ኪርያላይሶን
ያንን ዳገት
ጀርባህ ተገርፎ
ስትቃትት
አንተን እያዩ ኪርያላይሶን
ሴቶች ሲያለቅሱ
እናቶች ቀርበው
ላብህን ዳበሱ
መስቀል አስይዘው ኪያላይሶን
እንዲያ ሲያዳፉህ
የቀሬናው ሰው
ስምኦን አገዘው
✦