በጎል በጎል

በጎል በጎል ሰበአ ሰገል
በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱለት
ፀሐይ ፀሐይ ሠረቀ
ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ
አንቺ ዮርዳኖስ ምንኛ ደልሽ
የእግዚአብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶልሽ
የዓለም መድኃኒት ተጠመቀብሽ
ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት
የጌ እናት ምስጋና ይገባሻል
ከሴቶች ሁሉ አንቺን መርጦሻል
እልል እልል ደስ ይበለን
ወልድ ተወልዶ ነጻ ወጣን
ዮሐንስ ሲያጠምቀው ድል አገኘን
← መዝሙር