በጉል በጉል
✦
በጎል በጎል ሰብአ ሰገል ፪
በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፬
ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት፪
የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል፪
ከሴቶች ሁሉ በአንቺ አድሮብሻል ፪
ፀሐይ፫ ሠረቀ ፀሐይ ፪ ሠረቀ፪
ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠመቀ፬
በጎል በጎል አማኑኤል ፪
እግዚአብሔር ፍቅሩን ሲገልጽልን
አንድያ ልጁን ለእኛ ሰጠን፪
አዝ --------------
ሥጋንም ነስቶ ከእናታችን፪
ኃጢአታችንን ሊያስወግድልን
ክርስቶስ ጌታችን ተጠመቀልን ፪
አዝ---------
እልል እልል ደስ ይበለን ፪፪
መድኅን ተወልዶ ነጻ ወጣን
ዮሐንስ አጥምቆ ድል አገኘን፪
አዝ -----------
አንቺ ዮርዳኖስ ምንኛ ታደልሽ፪፪
የእግዚአብሔር መንፈስ ከለይ ወርዶብሽ
የዓለም መድኃኒት ተጠመቀብሽ ፪
በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፬
ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት፪
የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል፪
ከሴቶች ሁሉ በአንቺ አድሮብሻል ፪
ፀሐይ፫ ሠረቀ ፀሐይ ፪ ሠረቀ፪
ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠመቀ፬
በጎል በጎል አማኑኤል ፪
እግዚአብሔር ፍቅሩን ሲገልጽልን
አንድያ ልጁን ለእኛ ሰጠን፪
አዝ --------------
ሥጋንም ነስቶ ከእናታችን፪
ኃጢአታችንን ሊያስወግድልን
ክርስቶስ ጌታችን ተጠመቀልን ፪
አዝ---------
እልል እልል ደስ ይበለን ፪፪
መድኅን ተወልዶ ነጻ ወጣን
ዮሐንስ አጥምቆ ድል አገኘን፪
አዝ -----------
አንቺ ዮርዳኖስ ምንኛ ታደልሽ፪፪
የእግዚአብሔር መንፈስ ከለይ ወርዶብሽ
የዓለም መድኃኒት ተጠመቀብሽ ፪
✦