በኃይለ መስቀሉ
✦
በኃይለ መስቀሉ ፬
ድል ሆነው ወደቁ አጋንንት በሙሉ
ዘምሩ ሁላችሁ ለኃይለ መስቀሉ
ድል መንሻ ነውና ላመነበት ሁሉ
አዝ . . .
ሁላችሁ በአንድነት ዘምሩ በእልል
ለዕፀ መስቀሉ ለሕይወት መከ
አዝ . . .
እልል እልል በሉ በያላችሁበት
በኃይለ መስቀሉ ጠላት ለጠፋበት
አዝ . . .
እኛ እንዳንጠቃ በርጉም ጠላችን
መስቀሉን እንያዝ ክርስቲያን ሁላችን
አዝ . . .
እንሰግድለለን የጸጋ ስግደት
በእርሱ ላይ ስላለ ኃይለ መለኮት
አዝ . . .
ድል ሆነው ወደቁ አጋንንት በሙሉ
ዘምሩ ሁላችሁ ለኃይለ መስቀሉ
ድል መንሻ ነውና ላመነበት ሁሉ
አዝ . . .
ሁላችሁ በአንድነት ዘምሩ በእልል
ለዕፀ መስቀሉ ለሕይወት መከ
አዝ . . .
እልል እልል በሉ በያላችሁበት
በኃይለ መስቀሉ ጠላት ለጠፋበት
አዝ . . .
እኛ እንዳንጠቃ በርጉም ጠላችን
መስቀሉን እንያዝ ክርስቲያን ሁላችን
አዝ . . .
እንሰግድለለን የጸጋ ስግደት
በእርሱ ላይ ስላለ ኃይለ መለኮት
አዝ . . .
✦