በኢየሩሳሌም እየዞርክ
✦
በአየሩሌም እየዞርክ የጌታን ወንጌል ያስተማርክ፪
የዲቁናን ሥርዓት በግብር የፈጸምክ ብፁዕ ነህ፪
እስጢፋኖስ ብፁዕ ነህ፪
የዲቁናን ሥርዓት በግብር የፈጸምክ ብፁዕ ነህ፪
እስጢፋኖስ ብፁዕ ነህ፪
በኢየሩሳሌም እየዞርክ የጌታን ወንጌል ያስተማርክ፪
የወንጌልን ቃል በግብር የፈጸምክ
ብፁዕ ነህ ፪ እስጢፋኖስ ብፁዕ ነህ
የወንጌልን ቃል በግብር የፈጸምክ
ብፁዕ ነህ ፪ እስጢፋኖስ ብፁዕ ነህ
✦