በከየት ገዳም

ሃሌ ሉያ ሃሌሉያ በከየት ገዳምከ
ዋልድባ ቅድስት ዜና ሞትከ ሰሚዓ ምድረ ዋልድባ ቅድስት
ትርጉም ፡ - ቅድመ ዓለም የነበረ በማዕከለ ዘመን ያለ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር የእግዚአብሔር አገልጋይ ሆይ ዜና እረፍህን ሰምታ ልዩ ክብርት የምትሆን ገዳምህ ዋልድባ አለቀሰች
← መዝሙር