ቤተ ክርስቲን
✦
ቤተክርስቲያን ባሕረ ጥበባት፪
አትመረመርም ፪ እጅግ ጥልቅ ናት፪
በሥጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ
የእምነት መነጽሩን ይዞ ስላልመጣ
ሰው ሁሉ በስህተት፪ ፈጣሪውን አጣ፪
እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ
እንመሰክራለን አማኑኤል አለ ፪
እንመነው አንካደው አማኑኤል ቸር ነው፪
እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት
እንመሰክራለን ማርያም አማላጅ ናት
እንመናት አንካዳት የአምላክ እናት ናት፪
ኀበ ጥበባት ኀበ ልሳናት፬
ዮሐንስ ፪ ወንጌለ ስብከት፪
አትመረመርም ፪ እጅግ ጥልቅ ናት፪
በሥጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ
የእምነት መነጽሩን ይዞ ስላልመጣ
ሰው ሁሉ በስህተት፪ ፈጣሪውን አጣ፪
እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ
እንመሰክራለን አማኑኤል አለ ፪
እንመነው አንካደው አማኑኤል ቸር ነው፪
እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት
እንመሰክራለን ማርያም አማላጅ ናት
እንመናት አንካዳት የአምላክ እናት ናት፪
ኀበ ጥበባት ኀበ ልሳናት፬
ዮሐንስ ፪ ወንጌለ ስብከት፪
✦