በይባቤ

በይባቤ በይባቤ ወበቃለ ቀርን
አማን በአማን/4 መንክር ስብሐተ ዕርገቱ
በእልልታ በእልልታ በመለከት ቃል
እውነት ነው በእውነት/4 ይደንቃል የዕርገቱ ምሥጋና
← መዝሙር