በዮናስ ስብከት
✦
ነነዌን ሊያቃጥል የወረደው እሳት ፪
ተመልሶ አረገ /2 በኀዘን በጸሎት ፪
ስለሆነ ከልብ የኀዘናቸው ምንጩ ፪
ነበር እንደ ራሔል እንባን እየረጩ ፪
የነነዌ ሰ−ች ደስን ያበሠረ ፪
ጋሻና ጦራቸው ፪ ጾም ጸሎት ነበረ ፪
እንኝእን የሰው ልጆች እንስሳት ሳይቀሩ ፪
በዮናስ ስብከት ፪ ጾም ጸሎት ተማሩ ፪
ተመልሶ አረገ /2 በኀዘን በጸሎት ፪
ስለሆነ ከልብ የኀዘናቸው ምንጩ ፪
ነበር እንደ ራሔል እንባን እየረጩ ፪
የነነዌ ሰ−ች ደስን ያበሠረ ፪
ጋሻና ጦራቸው ፪ ጾም ጸሎት ነበረ ፪
እንኝእን የሰው ልጆች እንስሳት ሳይቀሩ ፪
በዮናስ ስብከት ፪ ጾም ጸሎት ተማሩ ፪
✦