በዝናመ ንጽሕኪ
✦
በዝናበ ንጽሕኪ ሐረገወይን ፀገየ ፪
ወሮማን ፪ወሮማን ሐዋዘ ፈረየ፪
እመቤቴ ማርያም ሆይ አንቺን የማይበት፪
ምን ዓይን አለኝ ፭ ፍቅርሽ አይለየኝ፪
ለአዳም ተስፋ የሆንሽው ማርያም እመቤቴ ፪
አማልጅን ቶሎ ብለሽ፫ ሻልጠፋብሽ ልጅሽ ፪
የዳዊት መሰንቆ ነሽ የኢያሱ ሐውልት
በምን እንመስልሽ ፫ ወደርም የለሽ ፪
እመቤቴ ጥላዬ ሁኚልኝ ከለላዬ /2
ያለአንቺ ማን አለኝ ፫ አለሁሽ በይኝ ፪
አዳምና ሔዋን ከገነት ተሰደው፪
ማርያም አንቺ ነሽ፫ የመዳን ተስፋቸው
የእግዚአብሔር አብ ሙሽራ ወልድን የወለድሽ
የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ንጽሕት አዳራሽ
የሰሎሞን አክሊል የታጠረች ተክል
የአሮን ካህን ልብስ፫ የወርቅ ጸናጽል
ወሮማን ፪ወሮማን ሐዋዘ ፈረየ፪
እመቤቴ ማርያም ሆይ አንቺን የማይበት፪
ምን ዓይን አለኝ ፭ ፍቅርሽ አይለየኝ፪
ለአዳም ተስፋ የሆንሽው ማርያም እመቤቴ ፪
አማልጅን ቶሎ ብለሽ፫ ሻልጠፋብሽ ልጅሽ ፪
የዳዊት መሰንቆ ነሽ የኢያሱ ሐውልት
በምን እንመስልሽ ፫ ወደርም የለሽ ፪
እመቤቴ ጥላዬ ሁኚልኝ ከለላዬ /2
ያለአንቺ ማን አለኝ ፫ አለሁሽ በይኝ ፪
አዳምና ሔዋን ከገነት ተሰደው፪
ማርያም አንቺ ነሽ፫ የመዳን ተስፋቸው
የእግዚአብሔር አብ ሙሽራ ወልድን የወለድሽ
የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ንጽሕት አዳራሽ
የሰሎሞን አክሊል የታጠረች ተክል
የአሮን ካህን ልብስ፫ የወርቅ ጸናጽል
✦