ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ
✦
ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወይቤሎሙ፪
ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምሥያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ፪
ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ ገብቶ እንዲህ አላቸው፪
የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጏት ቤቴስ የጸሎት ቤት ይባላል፪
ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምሥያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ፪
ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ ገብቶ እንዲህ አላቸው፪
የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጏት ቤቴስ የጸሎት ቤት ይባላል፪
✦