ደምረነ
✦
ደምረነ ምስለ ኵሎሙ ቅዱሳን ምስለ እለ ገብሩ
ፈቃድከ እለ እምዓለም አስመሩከ፪
እለ ዐቀቡ በንጽሕ ሥርዓተ ቤትከ ወእለ ሰበኩ በሠናይ፪በሠናይ ዜናከ ፪
ደምረን ከሁሉም ቅዱሳንህ እየተገዙልህ ለፈቃድህ ለዘለዓለም ካስደሰቱህ ጋር፪
በንጽሕና ሆነው ሥርዓት ከጠበቁት በመልካም የመንግሥትህን ወንጌል፪ ከሰበኩ ሁሉ ጋር ፪