ደስ አለው ጌታ

ደስ አለው ጌታ በሙሽሮች ደስ አለው ጌታ
በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አለው ጌታ
ደስ አላት ድንግል በሙሽሮች ደስ አላት ድንግል
በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አላት ድንግል
← መዝሙር