ደስ ይበለን
✦
የምስራች ደስ ይበለን፪
የዓለም መደኃኒት ተወለደልን፪
የምስራች ደስ ይበለን
አዳም ሆይ ደስ ይበለህ
የዓለም መድኃኒት ተወለደልህ
ሔዋን ሆይ ደስ ይበልሽ
የዓለም መድኃኒት ተወለደልሽ
ሰብአ ሰገል እንደታዘዙት ፪
በኮከብ ተመርተው ሕፃኑን አገኙት
ሰግዱለት ከመሬት ወድቀው
ወርቅ እጣኑን ከርቤ በረከቱን ሰጥተው
ንጉሥ ሄሮድስ ይህንን ሲሰማ
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ
የዓለም መደኃኒት ተወለደልን፪
የምስራች ደስ ይበለን
አዳም ሆይ ደስ ይበለህ
የዓለም መድኃኒት ተወለደልህ
ሔዋን ሆይ ደስ ይበልሽ
የዓለም መድኃኒት ተወለደልሽ
ሰብአ ሰገል እንደታዘዙት ፪
በኮከብ ተመርተው ሕፃኑን አገኙት
ሰግዱለት ከመሬት ወድቀው
ወርቅ እጣኑን ከርቤ በረከቱን ሰጥተው
ንጉሥ ሄሮድስ ይህንን ሲሰማ
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ
✦