ድንግል እመቤቴ የዓለም እናት
✦
ድንግል እመቤቴ የዓለም እናት፪
አንቺን የመረጠ ይክበር መለኮት፪
ከአንቺ ተወለደ ወገኑን ሊዋጅ ፪
ቀዳማዊ ቃሉ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ፪
ኤፍሬም በውዳሴ ያመሰገነሽ ፪
ደመና ኤልያስ ድንግል አንቺ ነሸ ፪
የምሕረትን ዝናብ ያስገኘሽልን ፪
በሲዖል በረሃ እንዳንኮነን ፪
ያሬድ በመዝሙሩ የዘመረልሽ ፪
ራቁ ደመና ድንገል አንቺ ነሽ ፪
አንቺን የመረጠ ይክበር መለኮት፪
ከአንቺ ተወለደ ወገኑን ሊዋጅ ፪
ቀዳማዊ ቃሉ የእግዚአብሔር አብ ልጅ ፪
ኤፍሬም በውዳሴ ያመሰገነሽ ፪
ደመና ኤልያስ ድንግል አንቺ ነሸ ፪
የምሕረትን ዝናብ ያስገኘሽልን ፪
በሲዖል በረሃ እንዳንኮነን ፪
ያሬድ በመዝሙሩ የዘመረልሽ ፪
ራቁ ደመና ድንገል አንቺ ነሽ ፪
*ራቁ ደመና ማለት ንጹሕ ወይም ብሩህ ደመና ማለት ነው
✦