ድንግል የዚያን ጊዜ
✦
ድንግል የዛን ጊዜ ፪ ሐዘንሽ በረታ
በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገገላታ፪
የግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ
ተጠማሁ ሲለሽ
ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ፪
አዝ ---
ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ
ራርቶ ሆድሽ
ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ፪
አዝ ---
ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ
ሲናገር ልጅሽ
ታዲያ እንደምንቻለው ወላድ እጀትሽ፪
አዝ ---
እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ
ሐዘን ሲውጥሽ
እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ ፪
አዝ ---
ስታለቅሽ በማየት የዚያን ግዜ ራርቶ ልጅሽ
ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ ፪
በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገገላታ፪
የግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ
ተጠማሁ ሲለሽ
ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ፪
አዝ ---
ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ
ራርቶ ሆድሽ
ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ፪
አዝ ---
ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ
ሲናገር ልጅሽ
ታዲያ እንደምንቻለው ወላድ እጀትሽ፪
አዝ ---
እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ
ሐዘን ሲውጥሽ
እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ ፪
አዝ ---
ስታለቅሽ በማየት የዚያን ግዜ ራርቶ ልጅሽ
ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ ፪
✦