ድንቅ አደርግልኛል

ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ
አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ
አዝ ---
ድንቅ አድርጎልኛል በደሌን ሳይቆጥር
ድንቅ አድርጎልኛል ወደ ቤቱ ጠራኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ረክሼ ሳለሁ
ድንቅ አድርጎልኛል ልጅ ሆይ ና አለኝ
ድንቅ አድርጎልኛል በዳግም ምጽአቱ
ድንቅ አድርጎልኛል መንግሥቱን ሊያወርሰኝ
አዝ ---
ደንቅ አደርጎልኛል ከአንበሳ መንጋጋ
ድንቅ አድርጎልኛል ከጉድጓድ አወጣኝ
ድንቅ አድርጎልኛል በጠላቶቼ ፊት
ድንቅ አድርጎልኛል ግርማ ሞገስ ሰጠኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ምን እምልሳለሁ
ድንቅ አድርጎልኛል እንዲህ ለወደደኝ
አዝ ---
ድንቅ አድርጎልኛል ድንቅ አድርጎልኛል
ድንቅ አድርጎልኛል ጠላቶቼን ሁሉ
ድንቅ አድርጎልኛል ሲዋደዱብኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ማን ይደርስለታል
ድንቅ አድርጎልኛል እያሉ ሲሉኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ፈጥነህ ደረስክልኝ
ድንቅ አድርጎልኛል ከሞት አዳንከኝ
← መዝሙር