Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ድውይ ነን አንተ አድነን
✦
ድውይ ነን አንተ አድነን
መጻዕጉን የፈወስከ በልዩ ስልጣንህ
የስጋ በሽታ በአንተ እንደተረታ
፪
እኛንም ተይዘናል በነፍስ በሽታ
አድነን የሠራዊት ጌታ
✦
← መዝሙር