Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ድውይ ነኝ
✦
ድውይ ነኝ
ድውይ ነኝ አንተ አድነኝ መጻጉዕን የፈወስህ በልዩ ስልጣንህ
፪
የስጋ በሽታ በአንተ እንደተረታ
፪
እኛንም ተይዘናል በኃጥአት በሽታ
አድነን የሰራዊት ጌታ
✦
← መዝሙር