ዕዳ አለብን
✦
የእመቤታችን አማላጅነአን
ክብሯን የቀነስን ያዋረድን
ዕዳ አለብን ፪ ከፈጣሪያችን ፪
የተሰጣት ሙለº ሥልጣን
ክብርን ያገኘች በቃልኪዳን
ስሟን የጠራ እንደሚድን
በመጽሐፍ ሲነገረን።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ቤዛዊተ ኩለº የተባች
በእነ ቅዱስ ኤፍሬም የተመሰገነች
በእነ አባ ጊዮርጊስ ዉዳሴን ያገኘች
በመናፍቃን ዘንድ ምነዉ ተዘነጋች።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
ከሴቶቹ ሁለº ልዮ ልዮ ነች እያልን
በሁለቱም ወገን ብፈጹም ድንግል
የብርሃን እናቱ ማርያም ስትባል
በደካማዎች ዘንድ እንዴት ትቃለል።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
ቃና ዘገሊላ ከነልጃእ ጋር ሳለች
ከሠርግ ቤት ገብታ ድንግል አማልዳለች
እንኳንስ እመአምላክ ቤዛዊተ ኩለº
ሳድቃን ሰማዕቃት በእዉነት ያማልዳለº።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
ክብሯን የቀነስን ያዋረድን
ዕዳ አለብን ፪ ከፈጣሪያችን ፪
የተሰጣት ሙለº ሥልጣን
ክብርን ያገኘች በቃልኪዳን
ስሟን የጠራ እንደሚድን
በመጽሐፍ ሲነገረን።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ቤዛዊተ ኩለº የተባች
በእነ ቅዱስ ኤፍሬም የተመሰገነች
በእነ አባ ጊዮርጊስ ዉዳሴን ያገኘች
በመናፍቃን ዘንድ ምነዉ ተዘነጋች።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
ከሴቶቹ ሁለº ልዮ ልዮ ነች እያልን
በሁለቱም ወገን ብፈጹም ድንግል
የብርሃን እናቱ ማርያም ስትባል
በደካማዎች ዘንድ እንዴት ትቃለል።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
ቃና ዘገሊላ ከነልጃእ ጋር ሳለች
ከሠርግ ቤት ገብታ ድንግል አማልዳለች
እንኳንስ እመአምላክ ቤዛዊተ ኩለº
ሳድቃን ሰማዕቃት በእዉነት ያማልዳለº።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
✦