እግዚአብሄር መልካም ነው
✦
እግዚአብሄር መልካም ነው
በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፪
ከገ ነ ት ሲሰደድ አዳም አባታችን
ሞት ነግሶብን ሳለ በእኛ በሁላችን
ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነው
በመከራው ጊዜ መሸሸጊያ ሆነው፪
አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት
ከነ አን ሲገባ ሲሰደድ በእምነት
ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎልበት
እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት፪
በሃዘን በችግር በመከራ ጊዜ
ጭንቄን የሚያርቅ ነው የነፍሴን ትካዜ
የ ቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ እግዚአብሄር መልካም ነው ሀዘኔን አስረሳኝ፪
የ ቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
ክርስቶስ ኢየሱስ ሀዘኔን አስረሳኝ፪
በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፪
ከገ ነ ት ሲሰደድ አዳም አባታችን
ሞት ነግሶብን ሳለ በእኛ በሁላችን
ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነው
በመከራው ጊዜ መሸሸጊያ ሆነው፪
አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት
ከነ አን ሲገባ ሲሰደድ በእምነት
ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎልበት
እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት፪
በሃዘን በችግር በመከራ ጊዜ
ጭንቄን የሚያርቅ ነው የነፍሴን ትካዜ
የ ቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ እግዚአብሄር መልካም ነው ሀዘኔን አስረሳኝ፪
የ ቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ
ክርስቶስ ኢየሱስ ሀዘኔን አስረሳኝ፪
✦