እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
✦
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
ለኔ ያደረገው ብዙ ነው
እግዚአብሄር ስረው ድንቅ ነው
ለኔ የደረገው ብዙ ነው
ረዳቴ እርሱ ነው ከሰማያት
እግዚአብሔር ጠባቂ ለእኔ ህይወት
ብርሃን በፊቴ የሚያበራ
አምላኬ ድንቅ ነው የእርሱ ስራ
በመንገዴ ሁሉ የሚመራኝ
ስነሳም ስወድቅም የሚያስበኝ
ማንም አልመጣልኝ ከወገኔ
ከሁሉም ይበልጣል እርሱ ለኔ
የዕዳዬን ደብዳቤ ውድቅ አድርጎ
ህይወቴን መራልኝ ወደ ጎን
ኸረ እንደእግዚአብሔር ማን ይሆናል
እርሱን ለሚፈሩት ይታመናል
አንድ ቀን አስቤ ተጨንቄ
ለመኖር አልቻልኩም ተጠንቅቄ
ሁሉን ነገር ለእርሱ ትቸዋለሁ
በምህረት ጥላ እኖራለሁ
ለኔ ያደረገው ብዙ ነው
እግዚአብሄር ስረው ድንቅ ነው
ለኔ የደረገው ብዙ ነው
ረዳቴ እርሱ ነው ከሰማያት
እግዚአብሔር ጠባቂ ለእኔ ህይወት
ብርሃን በፊቴ የሚያበራ
አምላኬ ድንቅ ነው የእርሱ ስራ
በመንገዴ ሁሉ የሚመራኝ
ስነሳም ስወድቅም የሚያስበኝ
ማንም አልመጣልኝ ከወገኔ
ከሁሉም ይበልጣል እርሱ ለኔ
የዕዳዬን ደብዳቤ ውድቅ አድርጎ
ህይወቴን መራልኝ ወደ ጎን
ኸረ እንደእግዚአብሔር ማን ይሆናል
እርሱን ለሚፈሩት ይታመናል
አንድ ቀን አስቤ ተጨንቄ
ለመኖር አልቻልኩም ተጠንቅቄ
ሁሉን ነገር ለእርሱ ትቸዋለሁ
በምህረት ጥላ እኖራለሁ
✦