እግዚአብሔርን የምትወዱ
✦
እግዚአብሔርን የምትወዱ
አምላኬ ነው የምትሉ
ክፋትን ጥሉ ( አዝ)
አዝ------
የታተማችሁ በቅዱስ ደሙ
የተጠራችሁ በህያው ስሙ
ከጸብ ራቁ ሽሹ ከክፉ
ፍቅርን ልበሱ ቁሙ በእውነት ፪
አዝ------
በቀልን ገንዘብ የምታደርጉ
ከወንድማችሁ የምትዋጉ
የጠራን በዚህ ስለማይከብር
እያመለክነው አንከራከር ፪
አዝ------
መገፋት እንጂ የኛ ግብራችን
እንደተማርነው ከአምላካችን
አትታወቁ ሰውን በመክሰስ
በእግረ ሥጋ በመመላለስ ፪
አዝ------
ማህተብ ያሰረ ከአንገቱ ላይ
የፍቅር ሰው ነው በምድሪቱ ላይ
መስቀልን እንጂ ሾተል አይዝም
የሚያጣፍጥ ነው አልጫን ዓለም ፪
አዝ------
እግዚአብሔርን የምትወዱ
አምላኬ ነው የምትሉ
ክፋትን ጥሉ
አምላኬ ነው የምትሉ
ክፋትን ጥሉ ( አዝ)
አዝ------
የታተማችሁ በቅዱስ ደሙ
የተጠራችሁ በህያው ስሙ
ከጸብ ራቁ ሽሹ ከክፉ
ፍቅርን ልበሱ ቁሙ በእውነት ፪
አዝ------
በቀልን ገንዘብ የምታደርጉ
ከወንድማችሁ የምትዋጉ
የጠራን በዚህ ስለማይከብር
እያመለክነው አንከራከር ፪
አዝ------
መገፋት እንጂ የኛ ግብራችን
እንደተማርነው ከአምላካችን
አትታወቁ ሰውን በመክሰስ
በእግረ ሥጋ በመመላለስ ፪
አዝ------
ማህተብ ያሰረ ከአንገቱ ላይ
የፍቅር ሰው ነው በምድሪቱ ላይ
መስቀልን እንጂ ሾተል አይዝም
የሚያጣፍጥ ነው አልጫን ዓለም ፪
አዝ------
እግዚአብሔርን የምትወዱ
አምላኬ ነው የምትሉ
ክፋትን ጥሉ
✦