እግዚኡ መርሐ

እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብፅሀ
ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ ተፈሥሐ
ትርጉም ፡ - ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው በዚህም ዮሐንስ በዚህም በፍጹም ደስ አለው
← መዝሙር