እለ ትነብሩ ተንስኡ

እለ ትነብሩ ተንስኡ ወእለታረምሙ አውስኡ ማርያምሀ በቃለ-ስብሐት ጸውኡ
ጸልዩ ቅድመ ሰዕላ ለቅድስት ድንግል እመ በግዕ ወመርአተ አብ (2x)
ትርጉሙ- የተቀመጣችሁ ተነሱ: ዝም ያላችሁም ተናገሩ ማርያምን በውዳሴ ቃል ጥሯት
በስዕሏ ፊት ጸልዩ ለቅድስት ድንግል የበጉ እናት: የአብ ሙሽራው
← መዝሙር