እም ገዳም መንበሩ

እም ገዳም መንበሩ ደብረ ሊባኖስ መቃብሩ
ለመካነ ሕይወት ይእቲ ማኅደሩ
ትርጉም ፡ - መኖሪያው ገዳም መቃበሩ ደብረ ሊባኖስ ማደሪያው የሕይወት ቦታ ነው
← መዝሙር