እመቤታችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና
✦
እመቤታችን ላንቺ እናቀርባለን ምስጋና አንቺ የወለድሽው ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ሆኗልና፤
ሕፃናትም ስላወቁ ደግነትሺን በሙሉ ወደአንቺ ሁል ጊዜ ይማልላሉ ከፈጣሪ አማልጅን ይላሉ!!

ወጣቶችም ስላወቁ ደግነትሺን በሙሉ ወደአንቺ ሁል ጊዜ ይማልላሉ ከፈጣሪ አማልጅን ይላሉ

ምእመናንም ስላወቁ ደግነትሺን በሙሉ ወደአንቺ ሁል ጊዜ ይማልላሉ ከፈጣሪ አማልጅን ይላሉ