እመቤታችን ለአንቺ
✦
እመቤታችን ለአንቺ ሰላም ይገባሻል፪
ከሴቶች ሁሉ ፫ ተመርጠሻል
እያረጋጓት የሠማይ መላእክት ፪
ቤተ መቅደስ ኖረች ፫ አሥራ ሁለት ዓመት
ከሴቶች ሁሉ ፫ ተመርጠሻል
እያረጋጓት የሠማይ መላእክት ፪
ቤተ መቅደስ ኖረች ፫ አሥራ ሁለት ዓመት
አዝ ---
ሐርና ወርቁን እያስማማች ስትፈል፪
በእርሷ ላይ አደረ ፫ አኝላዊ ቃል
አዝ ---
መንፈስቅዱስም እንዳልተለያት አውቆ
ሰገዳላት ፫ ዘኝርያስ ጥቆ
አዝ ---
መንፈስቅዱስም እንዳልተለያት አውቃ፪
ተሳለመቻት ፫ ኤልሳቤጥ ተደንቃ
አዝ ---
ሐርና ወርቁን እያስማማች ስትፈል፪
በእርሷ ላይ አደረ ፫ አኝላዊ ቃል
አዝ ---
መንፈስቅዱስም እንዳልተለያት አውቆ
ሰገዳላት ፫ ዘኝርያስ ጥቆ
አዝ ---
መንፈስቅዱስም እንዳልተለያት አውቃ፪
ተሳለመቻት ፫ ኤልሳቤጥ ተደንቃ
አዝ ---
✦