እመቤቴ የአምላክ እናት
✦
እመቤቴ የአምላክ እናት
ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት
ለልጅሽም ክብር ውዳሴ
ቀርባለች ዘወትር ነፍሴ ፪
ልቤ ተነሣሣ ተቀኘ ለክብርሽ
በፍጹም ትኅትና ሊያመሰግንሽ
ጽዮን መጠጊያ ነሽ የአብርሃም ድንካእን
የ ጠረች ተክል እመብርሃን
የለመለመች መስክ አምላክ የመረጣት
የጽላቱ ኪዳን ቦቱ ድንግል ናት
የሰማይ የምድር ንግሥት ናትና
ክብር ይገባ ል ዘወትር ጠዋት ማ
አደራሽን ማርያም የሁሉ እናት
በምልጃሽ አስቢኝ ኀእላ ስራቆት
ያንን የእሳት ባሕር አሻግሪኝ ድንግል ሆይ
እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ
ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት
ለልጅሽም ክብር ውዳሴ
ቀርባለች ዘወትር ነፍሴ ፪
ልቤ ተነሣሣ ተቀኘ ለክብርሽ
በፍጹም ትኅትና ሊያመሰግንሽ
ጽዮን መጠጊያ ነሽ የአብርሃም ድንካእን
የ ጠረች ተክል እመብርሃን
የለመለመች መስክ አምላክ የመረጣት
የጽላቱ ኪዳን ቦቱ ድንግል ናት
የሰማይ የምድር ንግሥት ናትና
ክብር ይገባ ል ዘወትር ጠዋት ማ
አደራሽን ማርያም የሁሉ እናት
በምልጃሽ አስቢኝ ኀእላ ስራቆት
ያንን የእሳት ባሕር አሻግሪኝ ድንግል ሆይ
እንዳልወድቅ እንዳልሞት ከቶ እንዳላይ ስቃይ
✦