እመብርሃን
✦
ትምክህቴ መድኃኒቴ አንቺው ነሽ /2
እመብርሃን ፬ ምርኩዛችን
ሸክም የከበደኝ ደካም ነኝ እኔ
ረዳትም የለኝ ከአንቺ በቀር ለእኔ
እመአምላክ ደግፊኝ ቁሚልኝ ከጎኔ
እመብርሃን ፬ ምርኩዛችን
የኃጢአትን ቋጥኝ በጅርባዬ አዝዬ
እቀበዛበዛለሁ ተገፎ ጸጋዬ
በአንቺ እማጸናለሁ ነፍሴን በእጅሽ ጥዬ
ምርኩዝ መሠላሌ ጥላ ከለላዬ
እመብርሃን ፬ ምርኩዛችን
ልዩነሽ እናቴ ማርያም ድንግል
ማን አዛኝ እንደአንቺ ግራ ቀኝ ቢባል
በአንቺ ላይ አረፋ ልቤ ተረጋጋ
የሕይወቴ ተስፋ በአንቺ ተዘረጋ
እምብሃን ፬ ምርኩዛችን
ፍጽሞ አርቂልኝ የእኔን ክፉ ሽታ
በሽቱሽ መዓዛ አድይኝ እርካታ
የኪሩቤል እክናፍ የነፍሴ ዋስትና
ነይ ነይ እመቤቴ መርኩዛችን
እምብርሃን ፬ ምርኩዛችን
ከፍቅርሽ ምስጋና ዝም እንዳልል ድንግል
አንደቤቴን ፍቺው ኅሊናዬም ይቁሠል
የፍቅርሽ ማእበል ይፍሰስ በሕይወቴ
በእቅፍሽ ድርጊኝ እንደልጅነቴ
እመብርሃን ፬ ምርኩዛቸን
እመብርሃን ፬ ምርኩዛችን
ሸክም የከበደኝ ደካም ነኝ እኔ
ረዳትም የለኝ ከአንቺ በቀር ለእኔ
እመአምላክ ደግፊኝ ቁሚልኝ ከጎኔ
እመብርሃን ፬ ምርኩዛችን
የኃጢአትን ቋጥኝ በጅርባዬ አዝዬ
እቀበዛበዛለሁ ተገፎ ጸጋዬ
በአንቺ እማጸናለሁ ነፍሴን በእጅሽ ጥዬ
ምርኩዝ መሠላሌ ጥላ ከለላዬ
እመብርሃን ፬ ምርኩዛችን
ልዩነሽ እናቴ ማርያም ድንግል
ማን አዛኝ እንደአንቺ ግራ ቀኝ ቢባል
በአንቺ ላይ አረፋ ልቤ ተረጋጋ
የሕይወቴ ተስፋ በአንቺ ተዘረጋ
እምብሃን ፬ ምርኩዛችን
ፍጽሞ አርቂልኝ የእኔን ክፉ ሽታ
በሽቱሽ መዓዛ አድይኝ እርካታ
የኪሩቤል እክናፍ የነፍሴ ዋስትና
ነይ ነይ እመቤቴ መርኩዛችን
እምብርሃን ፬ ምርኩዛችን
ከፍቅርሽ ምስጋና ዝም እንዳልል ድንግል
አንደቤቴን ፍቺው ኅሊናዬም ይቁሠል
የፍቅርሽ ማእበል ይፍሰስ በሕይወቴ
በእቅፍሽ ድርጊኝ እንደልጅነቴ
እመብርሃን ፬ ምርኩዛቸን
✦