እምሄሶ ለሄሮድስ

እምኄሶ ለሔሮድስ ይብላዕ መሐላሁ እም ያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ
አቢይ ነቢይ አቢይ ነቢይ ሰባኬ ጥምቀት
ትርጉም ፡ - ሔሮድስ የጥምቀቱ አስተማሪ /መምህር/ የዮሐንስ ራስን ከሚያስቆርጥ ይልቅ መሐላውን ቢበላ በተሻለው ነኡር
← መዝሙር